loading
በምዕራብ ወለጋ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ

በምዕራብ ወለጋ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ

በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ወረዳ ሁምነ ዋቀዮ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ ውስጥ   ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 5 ሰዎች ተገድለዋል፡፡

ከእነዚህ ውስጥ ሶስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ሲሆኑ፣ ሁለቱ ደግሞ የውጭ ዜጎች መሆናቸውን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *