loading
የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አምባቸው መኮንን የድርጅቱ ም/ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ፡፡

የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዶክተር አምባቸው መኮንን የድርጅቱ ም/ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ፡፡

ማዕከላዊ ኮሚቴው ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ምክትል ሊቀ መንበሩን እና አዳዲስ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚዎችን መርጧል። በዚህ መሰረት

1.አቶ ደመቀ መኮንን የአዴፓ ሊቀመንበር

2.ዶ/ር አምባቸው መኮንን ምክትል ሊቀመንበር

3.አቶ ላቀ አያሌው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ( አዲስ)

4.አቶ መላኩ አለበል የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

5.አቶ ምግባሩ ከበደ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

6.አቶ ዮሀንስ ቧያለው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ( አዲስ)

7.ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

8.አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

9.አቶ ብናልፍ አንዱአለም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ

10.አቶ ተፈራ ደርበው የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

11.አቶ ይናገር ደሴ የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

  1. አቶ ንጉሱ ጥላሁን የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ
  2. አቶ ፀጋ አራጌ የአዴፓ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሆነው መመረጣቸውን ከአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *