loading
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎው ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

 

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎው ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮንጎው ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ተሺሰክዲ ጋር በሩዋንዳ ኪጋሊ መወያየታቸውን የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል

ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ነው የተነገረው

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ7ተኛ ጊዜ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ኩባንያ መሪዎች ፎረም ላይ ለመሳተፍ ከትናንት በስቲያ ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ይታወሳል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *