loading
በአሜሪካ  በበረራ ላይ የነበረ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን  ባጋጠመው የበረራ ችግር ምልክት ምክንያት በድንገት እንዲያርፍ ተደረገ፡፡ 

በአሜሪካ  በበረራ ላይ የነበረ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን  ባጋጠመው የበረራ ችግር ምልክት ምክንያት በድንገት እንዲያርፍ ተደረገ፡፡

ከቀናት በፊት የአሜሪካ የአቪየሽን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የቦይንግ ምርቶችን ደረጃና ጥራት በመቆጣጠርና በማጽደቅ ሂደት ላይ በሕግ የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት ከመወጣት ይልቅ ለቦይንግ አሳልፎ መስጠቱ ይታወሳል፡፡

ይህ የፍሎሬዳው ድንገተኛ የበረራ እክል አውሮፕላኑ ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ ነው የተከሰተው፡፡

ይህ የፍሎሬዳው ድንገተኛ የበረራ ችግር ምልክት አሜሪካን አሁንስ የማክስ ኤት አውሮፕላኖች ላይ ያላትን አቋም ያስቀይራት አይመስልም አሁንም የሞተር ችግር እንጂ የሶፍትዌር  አይደለም ማለቷን  አልጄዚራ ዘግቧል፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *