loading
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ወደ ዳካር ተጓዙ

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ወደ ዳካር ተጓዙ

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በነገው ዕለት በሚካሄደው የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል በዐለ ሲመት ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ወደ ዳካር መጓዛቸውን የፕሬዝዳነት ቢሮ ገልጿል፡፡
የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ከአንድ ወር በፊት በተካሄደው ምርጫ ከተሰጠው ጠቅላላ ድምፅ ውስጥ 58.2 በመቶ የሚሆነውን በማግኘት ሴኔጋልን ለሁለተኛ ጊዜ ለመምራት የሚያስችላቸውን ድል ማግኘታቸው የሚታወስ ሲሆን ፤ ፕሬዝዳነት ሳህለወርቅ የሲመት በዓለቸው የደስታ ተካፋይ ለመሆን ወደ ቦታው ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *