loading
7.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ የሆነ የብር ጌጣጌጥ በቁጥጥር ስር ዋለ

7.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ የሆነ የብር ጌጣጌጥ በቁጥጥር ስር ዋለ
በሞያሌ የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግምታዊ ዋጋው 7.5 ሚሊዮን ብር የሆነ በኮንትሮባንድ የገባ የጣሊያን ስሪት የብር ጌጣጌጥ መጋቢት 21 ቀን 2011 ዓ.ም በቁጥጥር ስር ውልዋል፡፡
የብር ጌጣጌጡ 151 ኪ.ግ የሚመዝን ሲሆን ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ከገቢዎች ሚኒስቴር ሰምተናል ፡፡

የብር ጌጣጊጡ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ3 አ.አ- 81376 በሆነ ተሸከርካሪ ሲጓጓዝ በነበረበት ወቅት ነው በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *