loading
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሊባባን ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሊባባን ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው ወቅት የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ማ ጋር ተገናኝተው የተወያዩ ሲሆን በኢትዮጵያ ያለው ለውጥ እንደሚያስደንቃች ጃክ ማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ገልፀውላቸዋል፡፡

አፍሪካ ኒወስ እንደዘገበው ኢትዮጵያ የአለማችን ግዙፉ የኦንላይን ግብይት አሊባባ ስትራቴጂያዊ አጋር እንደሆነች እና በዚህ ዓመት ለጉብኝት እንደሚመጡም ጃክ ማ ተናግረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የአሊባባ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጃክ ማ ከወራት በፊት በዳቮሱ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ተገናኝተው መወያየታቸው ይታወሳል፡፡

መንገሻ ዓለሙ

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *